የአለም እግር ኳስ ማህበር ፊፋ በ2030 የአለም ዋንጫ ላይ የሚሳተፉ ሀገራትን ቁጥር ወደ 64 ለማሳደግ እያጤነ እንደሚገኝ ተሰምቷል፡፡ ባሳለፍነው ረብዕ በጀመረው የእግር ኳስ ማህበሩ ምክር ቤት ...
ፖላንድ ሁሉም ወንድ ዜጎቿ በወታደራዊ ስልጠና ውስጥ እንዲያልፉ የሚያስችል ረቂቅ ህግ ለፓርላማው አቀረበች፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ተስክ ረቂቅ ህጉን ለፓርላማው ባቀረቡበት ወቅት በሀገሪቱ ከፍተኛ ...
አቶ ብርሀኑ አክለውም “ክልሉ አሁን ከሚገኘበት የሰላም መደፍረስ ሁኔታ አንጻር ህጉ በቶሎ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ይደርጋል ተብሎ ባይጠበቅም፤ ቢያንስ ከቀደመው የተሻለ የዳኞችን የስራ ነጻነት ማጎልበት ...
በደቡብ ኮሪያ በስልጣን ላይ እያሉ ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ በቁጥጥር ስር በመዋልና በወንጀል በመከሰስ የመጀመሪያው የሆኑት ዮን ከእስር ቢፈቱም ባወጁት ወታደራዊ ህግ የቀረበባቸው ክስ መታየቱ ...
የሩሲያ ኃይሎች በመልሶ ማጥቃት ዘመቻ የዩክሬን ኃይሎችን ወደ ሁለት ቡድን መክፈላቸውን ተከትሎ በኩርስክ ግዛት ያለው የዩክሬን ሁኔታ ባለፉት ሶስት ቀናት በፍጥነት እየተባባሰ መምጣቱን ዘገባው ...
የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በኋይትሀውስ ከአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ከተጋጩ ወዲህ በሀገር ውስጥ ያላቸው ተቀባይነት በ10 በመቶ ማደጉን ሮይተርስ የህዝብ አስተያየት ...
አሜሪካ በሩሲያ ላይ "መጠነ ሰፊ" ማዕቀብና ታሪፍ ልትጥል እንደምትችል ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ። ከቀናት በፊት ለዩክሬን የሚደረግ ወታደራዊ ድጋፍ እና የደህንነት መረጃን ማጋራት ያቋረጡት ...
ፕሬዝደንት ትራምፕ ከኢራን ጋር የኑክሌር ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚፈልጉና ለሀገሪቱ አመራር ደብዳቤ መላካቸውን ተናግረዋል በተባበሩት መንግስት ድርጅት (ተመድ) የኢራን ቋሚ ተልእኮ ሀገሪቱ ...
በአፍሪካ በብሄራዊ የህግ አውጪ ምክርቤቶች (ፓርላማ) የሴቶች ውክልና በ2024 26 በመቶ መድረሱን የመንግስታቱ ድርጅት መረጃ ያሳያል። ከ60 በመቶ በላይ የምክርቤት አባላቷ ሴቶች የሆኑባት ሩዋንዳ በአፍሪካ ብሎም በአለም ቀዳሚውን ደረጃ ይዛ ቀጥላለች። ...
እንደ ቺሊ እና ኒውዚላንድ ባሉ ደቡባዊው የአለም ሀገራት የሚኖሩ ሙስሊሞች ለ13 ሰአታት ያህል ይጾማሉ፤ በሰሜናዊው ጫፍ አይስላንድ እና ግሪንላንድን የመሳሰሉ ሀገራት ደግሞ በረጅሙ ቀኖቻቸው ለ16 ሰአታት ወይም ከዚያ በላይ ይጾማሉ። ...
ብራድ ሲግመን የተባለው የ67 አመት አዛውንት በፈረንጆቹ 2001 ዴቪድ እና ግላዲ ላርክ የተባሉ የፍቅረኛው ቤተሰቦች መኖሪያ ቤት በማቅናት በአሰቃቂ ድብደባ ህይወታቸው እንዲያልፍ በማድረግ በቁጥጥር ...
እስራኤል በእስልምና እምነት ቅዱስ በሆነው የረመዳን ወር አርብ ቀናት ጥቂት እድሜያቸው ከ50 አመት በላይ የሆኑ ሙስሊሞችና ልጆቻቸው በወረራ ከያዘችው ዌስትባንስ ወደ አል-አቅሳ መስጂድ ግቢ እንዲገቡ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results