በ2024 የአለማችን ቢሊየነሮች የሃብት እድገት ከ2023ቱ በሶስት እጥፍ ፈጣን እንደነበር ኦክስፋም ኢንተርናሽናል ገለጸ። ኦክስፋም የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ከመጀመሩ አስቀድሞ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ...
በባህል ፣ በኢኮኖሚ ፣ በፖለቲካ የበላይነት እና በቅኝ ግዛት ከቦታ ቦታ የተስፋፉት ቋንቋዎች በርካታ ተናጋሪዎችን ማፍራት ችለዋል፡፡ እንግሊዘኛ ፣ ፖርቺጊዝ ፣ ፍሬንች ፣ ስፓኒሽ እና ሌሎችም ...
የእስራኤል መንግስት እዳ በ2024 ወደ 1.33 ትሪሊየን ሸክል (371.8 ቢሊየን ዶላር) ከፍ ማለቱ ተጠቁሟል። ይህም በ2023 ከነበረበት በ55 ቢሊየን ዶላር ብልጫ ያሳየ ነው ተብሏል። እስራኤል ...
47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባልተጠበቀ ሁኔታ በቻይና ጉዳይ የተለሳለሰ አቋም አሳይተዋል፡፡ ስልጣን በያዙ የመጀመሪያ ቀን በቻይና ምርቶች ላይ የ60 በመቶ ታሪፍ ጨማሪ እንደሚያደርጉ ...
ፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት መሀሙድ አባስ በዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆኖ መሾም የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላፈዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በመልዕክታቸው በሁለት ሀገር መፍትሄ ላይ በመመስረት ...
ኦቻ የእስራኤል መንግስት እና የተኩስ አቁም ስምምነቱ አደራዳሪዎች (አሜሪካ፣ ኳታር እና ግብጽ) መረጅን ጠቅሶ ባወጣው መግለጫ እሁድ እለት 630 ተሽከርካሪዎች ጋዛ ደርሰዋል ብሏል። ከዚህ ውስጥም ...
ዶናልድ ትራምፕ ሰኞ ዕለት የፕሬዚዳንትነቱን ቦታ ካገኙ ከጥቂት ሰአታት በኋላ ፍላጎቶቻቸውን ለማስፈጸም በፍጥነት ሲንቀሳቀሱ ከአራት አመት በፊት በካፒቶል ሂል ላይ ጥቃት ለፈጸሙት 1500 ደጋፊዎቻቸው ...
በአሜሪካዋ ሎስ አንጀለስ ከተማ የተቀሰቀሰው የሰደድ እሳት በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን እንደቀጠለ ነው። በዚህም መሰረት የእሳት አደጋው ከተቀሰቀሰበት እለት አንስቶ እስካሁን ባለው ጊዜ ውስጥ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 27 መድረሱ ተነግሯል። ...
ሀማስ ባወጣው መግለጫ ቀጣዮቹ የታጋዮች ቡድን በቀጣይ ቅዳሜ በእስራኤል በተያዙ ፍልስጤማውያን እስረኞች ይለወጣሉ ብሏል። የሀማስ እስረኞች የሚዲያ ቢሮ ኃላፊ ናሄድ አል-ፋክሆሪ ቀደም ብሎ ታጋቾቹ እሁድ እንደሚለቀቁ ገልጾ ነበር። ሀማስ ተኩስ አቁሙ ተግባራዊ ከሆነ ከ 7 ቀናት በኋላ አራት ታጋቾችን ቅዳሜ እንደሚለቅ ...
የፕሬዝዳንታዊ ውሳኔው ቲክቶክ በ75 ቀናት ውስጥ ለአሜሪካ ባለሀብቶች ካልተሸጠ ሊዘጋ እንደሚችል የሚያመላክት ቢሆንም ለ170 ሚሊየን አሜሪካውያን የመተግበሪያው ተጠቃሚዎች እና ለቻይናው ኩባንያ ...
በተለይም የገንዘብ ሚኒስትሩ ቤዛሌል ስሞትሪች የመጀመሪያው የስድስት ሳምንት የተኩስ አቁም ምዕራፍ ከጠጠናቀቀ በኋላ ሃማስን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት መንግስት ...
አወዛጋቢው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተ መንግስት (ኋይት ሀውስ) ተመልሰዋል፡፡ ከሰአታት በኋላ በሚካሄደው በዓለ ሲመት ቃለ መሀላ ፈጽመው የሀያሏን ሀገር መሪነት ...