የፈረንሳይ የወንጀል መርማሪ ቡድን አሳድ የሶሪያ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ በነበሩበት ወቅት በደራ ከተማ በ2017 ንጹሃን ያለቁበትን የቦምብ ጥቃት እንዲፈጸም አዘዋል በሚል ነው የእስር ትዕዛዙን ያወጣው። ...