በእሳት አደጋ 76 ዜጎቿን ያጣችው ቱርክ ዛሬ ጥቅምት 14 2017 ብሄራዊ የሀዘን ቀን እንዲሆን አውጃለች። ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን በአሰቃቂው አደጋ ህይወታቸው ላለፈ ቤተሰቦች መጽናናትን ...
የዩንቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አስራት አጸደወይን እንዳሉት ዩንቨርሲቲው በ70 ዓመት ታሪኩ 100 ሺህ ተማሪዎችን አሰልጥኖ አስመርቋል ብለዋል። በኢትዮጵያ የሐኪሞች ዕጥረትን ተከትሎ የውጭ ሀገራት ...
የፈረንሳይ የወንጀል መርማሪ ቡድን አሳድ የሶሪያ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ በነበሩበት ወቅት በደራ ከተማ በ2017 ንጹሃን ያለቁበትን የቦምብ ጥቃት እንዲፈጸም አዘዋል በሚል ነው የእስር ትዕዛዙን ያወጣው። ...
በባህል ፣ በኢኮኖሚ ፣ በፖለቲካ የበላይነት እና በቅኝ ግዛት ከቦታ ቦታ የተስፋፉት ቋንቋዎች በርካታ ተናጋሪዎችን ማፍራት ችለዋል፡፡ እንግሊዘኛ ፣ ፖርቺጊዝ ፣ ፍሬንች ፣ ስፓኒሽ እና ሌሎችም ...
በ2024 የአለማችን ቢሊየነሮች የሃብት እድገት ከ2023ቱ በሶስት እጥፍ ፈጣን እንደነበር ኦክስፋም ኢንተርናሽናል ገለጸ። ኦክስፋም የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ከመጀመሩ አስቀድሞ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ...
የእስራኤል መንግስት እዳ በ2024 ወደ 1.33 ትሪሊየን ሸክል (371.8 ቢሊየን ዶላር) ከፍ ማለቱ ተጠቁሟል። ይህም በ2023 ከነበረበት በ55 ቢሊየን ዶላር ብልጫ ያሳየ ነው ተብሏል። እስራኤል ...
47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባልተጠበቀ ሁኔታ በቻይና ጉዳይ የተለሳለሰ አቋም አሳይተዋል፡፡ ስልጣን በያዙ የመጀመሪያ ቀን በቻይና ምርቶች ላይ የ60 በመቶ ታሪፍ ጨማሪ እንደሚያደርጉ ...
በአሜሪካዋ ሎስ አንጀለስ ከተማ የተቀሰቀሰው የሰደድ እሳት በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን እንደቀጠለ ነው። በዚህም መሰረት የእሳት አደጋው ከተቀሰቀሰበት እለት አንስቶ እስካሁን ባለው ጊዜ ውስጥ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 27 መድረሱ ተነግሯል። ...
ሀማስ ባወጣው መግለጫ ቀጣዮቹ የታጋዮች ቡድን በቀጣይ ቅዳሜ በእስራኤል በተያዙ ፍልስጤማውያን እስረኞች ይለወጣሉ ብሏል። የሀማስ እስረኞች የሚዲያ ቢሮ ኃላፊ ናሄድ አል-ፋክሆሪ ቀደም ብሎ ታጋቾቹ እሁድ እንደሚለቀቁ ገልጾ ነበር። ሀማስ ተኩስ አቁሙ ተግባራዊ ከሆነ ከ 7 ቀናት በኋላ አራት ታጋቾችን ቅዳሜ እንደሚለቅ ...